የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት ለ ጽሕፈት ቤቱ ኣገሎልግሎት የሚዉል የ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸዉ ኣቅራቢዎች ድርጅቶች በጨረታ እንድትሳተፉ እየጋበዘ የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ በመያዝ መዉሰድ ይችላሉ
  • Posted Date: ቀዳም ጥሪ 16, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ የካቲት 3, 2012 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ የካቲት 3, 2012 04:00 Morning
  • Electronic Equipment & Accessories/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት የቫት ሰርተፊኬት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ያለፈዉ ቫት ዲክለሬሽን የተደረገበት ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ

2 ተጫራቾች የጨረታ መስከበርያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንቱ የተጠቀሰዉ የገንዘብ መጠን በ ሲፒኦ አሰርቶዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ኣያይዞዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ፅሕፈት ቤቱ በጨረታ ካቀረባቸዉ እቃዎች ብዛት 20% የመጨመር ወይ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

4 ጨረታዉ ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ግዜ ከጥር 18/05/2012 እስከ 03/06/2012 ዓ/ም ነዉ

5 03/06/2012ዓ/ም 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት 4፡00 ይከፈታል

6 ፅሕፈት ቤት ጨረታዉ በከፊልም ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

0344 40 1099/03 44 40 11 00 /03 444 40 60 53

Backs
Tender Category