የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት በኸተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክት ሚዉሉ የተላያዩ Safety Materials / የተለያዩ የኣደጋ እቃዎች/ በሾፒንግ ፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • Posted Date: ሓሙስ ጥሪ 7, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ረቡዕ ጥሪ 13, 2012 08:30 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:2000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ረቡዕ ጥሪ 13, 2012 09:00 Afternoon
  • Safety Equipments and Materials/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የጨረታ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መዉሰድ ከመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን  ህንፃ በሚገኝዉ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 033 መግዛት ይችላሉ

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን፣ የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3 የጨረታ ማስከበሪያ 2000.00 ፣ በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው፡፡

5 ጨረታዊ የሚከፈትበት ቀን 13/05/2012 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል

5ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

6 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ስልክ ቁጥር 0342/408757 0345 59 34 11

Backs
Tender Category