ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ ሃላ/የተ/የግ/ማሕበር መቐለ ቅርንጫፍ ፅሕፈት የተለያዩ ብረቶችና ብሎኖች በዝግ ጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
  • Posted Date: ሓሙስ ጥሪ 7, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ቀዳም ጥሪ 9, 2012 03:30 Morning (closed)
  • Bid Bond:10,000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ቀዳም ጥሪ 9, 2012 03:32 Morning
  • Other Sale/ Used Items Sale/
  • Print
  • Pdf

1 የጨረታ ሰነዱን ከቅ/ጽ/ቤቱ የማይመለስ ብር 100.00 በመግዛት መዉሰድ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ብረታ ብረቱ ሰነድ ማንኛዉም ቀንና ሰዓት ዓዲ ሓቂ ገበያ በሚገኝዉ የድርጅታችን መገጣጠምያ እና ጥገና ግቢ በኣከል ቀርበዉ ማየት ይችላሉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለዕቃዉ ብር 10000.00 ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት በ ስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በቀን 09/05/2012ዓ/ም  በ3፡30 በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይከፋታል

5 ኣሸናፊዉ ክፍያዉን በፈፀመበት በሦስት ቀናት ዉስጥ ዕቃዎችን ማንሳት ይኖርበታል ካላነሳ የቦታ ክራይ በቀን ብር 200 ይከፍላል

ለበለጠ ማብራርያ 03 44 40 51 04/ 09 14 72 99 89

Backs
Tender Category