Aksum University wants to Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals
AI Quick Summary
generated by ai* አስፈላጊ ቀናት፡ የጨረታ ጥያቄ መጠየቂያ ማብቂያ Aug 20, 2026 ሲሆን፣ የጨረታ ማቅረቢያ ማብቂያ Aug 26, 2026 ከጠዋቱ 10:00 ሰዓት እና ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 10:30 ሰዓት ላይ ነው።
* የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)፡ ተጫራቾች ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ ባልተቀመጠበት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ አለባቸው።
* የብቃትና የመስፈርት требований፡ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክሊረንስ፣ የVAT ምዝገባ፣ በe-GP ስርዓት ላይ የተመዘገቡ፣ የታደሰ የፀረ-ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፈቃድ፣ ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና ቢያንስ 10 የሰለጠኑ የርጭት ባለሙያዎች ያሏቸው መሆን አለባቸው።
* የስራ ዋስትና እና ውል፡ አገልግሎቱ ከተካሄደ በኋላ ቢያንስ የ6 ወራት ዋስትና (Warranty) መስጠት የሚችል እና ለ6 ወራት የሚቆይ የውል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል።
Package Information
| Invitation Date | Aug 15, 2026, 12:00:00 AM | ||||||
| Procurement Reference No | AKU-NCB-G-0008-2019-BID-Open | ||||||
| Procurement Category | Goods | ||||||
| Market Type | National | ||||||
| Procurement Method | Open | ||||||
| Procurement Classification |
| ||||||
| Procuring Entity | Aksum University | ||||||
| Address | Country:Ethiopia Town:Aksum Street:ksum Room Number:002 Telephone:>+251924780108 Email:[email protected] Po Box:1010 Fax:0347753344 |
Lot Information
| Object of Procurement | Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals |
| Description | LOT-03- በአክሱም ዪኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽረ ካምፓስ፣ዓድዋ ካምፓስና ሪፈራል ካምፓስ የተማሪዎ መኝታ ቤቶች፣ አልጋና ፍራሽ፣ ችፕዶች እና የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት |
| Lot Number | 1 |
| Clarification Request Deadline | Aug 20, 2026, 5:00:00 PM |
| Pre-Bid Conference Schedule | Not Applicable |
| Site Visit Schedule | Not Applicable |
| Bid Submission Deadline | Aug 26, 2026, 10:00:00 AM |
| Bid Opening Schedule | Aug 26, 2026, 10:30:00 AM |
Source of Fund
| Funding Source | Source Of FundsTreasury |
| Governing Laws | The Federal Republic of Ethiopia |
Eligibility Requirements
| Participation Fee | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| Eligibility Documents | Legal Qualification
| ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Amount | 200,000 ETB | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Form For SME | Letter from Small and Micro Enterprise, Bank_Guarantee, CPO, | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Form For Local Bidders | Bank_Guarantee, CPO, | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Form For Foreign Bidders |
Notice
| Terms and Conditions | ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 200,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee በሲስተም ማስያዝ እና ጨረታው ከመክፈቻ ቀን በፊት በአካል በእክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው ። አለባቸው ። ተጫራቾች የጨረታ ከመከፈቱ በፊት Private key በሲስትሙ መላክ አለበት መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ። ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው የፀረ ቱሃን ርጭት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽሬ ካምፓስ ፣ ዓድዋ ካምፓስ እና ሪፈራል ካምፓሶች የርጭቱ ጥራቱ በሚቀርቡ ኮሚቴዎች ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡ የፀረ-ቱኋን ርጭት አካሄድ፡-መጀርያ ከተላያዩ ብሎኮች የተባዮች ናሙና ይወሰዳል፡፡ ከዛ ቀጥሎ ተባዮቹ መድሃኒት የተላመዱትና ያልተላመዱት ይለያል፡፡ በመቀጠል ተባየቹ ሊገድል የሚችሉ ኬሚካሎች ይለያሉ፡፡ ከተለዩ በኋላ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መድሃኒቶች ውሁድ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡ ከዛ በኋላ ተባዮቹ ሊገድል የሚችል ውሁድና ኮንስትራክሽን እነዲዘጋጅ ይደረጋል ፡፡ ከዚህ በኋላ ታዛቢዎች ባሉበት ርጭት ይካሄዳል፡፡ አሸናፊ ድርጅት የሚያቀርበው የውል ማስከበርያ ለ6ወር የሚቆይ የባንክ ዋስትና ወይም የባንክ ጋራንት መሰራት ያለበት ሲሆን እንደ ዋስትና ተይዞ የሚቆይ ይሆና (ስራው ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ያሉት 6ወራት ግምት ውስጥ በማስገባት ማሰራት አለበት፡፡ |
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website