የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2012 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለ ትግራይ ክልል መንግስት ጠቅላላ ፍርድ ቤት ግልጋሎት የሚዉል በስገነባዉ ኣዲስ ህንፃ ዉስጥ የሚገኝ ኣንድ ችሎት በዘመናዊና ባህላዊ እንጨትነ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስጌጥ ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 7, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 7, 2012 04:30 ጥዋት
  • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/
  • Print
  • Pdf

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን 2012 ዓ/ም ግብር ያሳደሱና የመንግስት ግብር ስለመክፈለላቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2 በክልል ፕላንና ፋይናንስ ቢሮ ወይም በፌደራል መንግስት ግዢ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸዉን ማረጋገጫ የሚያቀርብና መለያ ቁጥር ያላቸዉ

3 ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ግብር ከፋይ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4 ኢምፓርትና ኤክስፓርት የሚደርጉ ከሆነ የተሰጣቸዉ የአስመጪና ላኪ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ

5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያዉ ቢድ ቦንድ ለደብል ፒክ አፕ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረገገጠ ቼክ ወይም CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያለተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ

6 ተጨራቾች የጨረታዉን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለሚጫረቱበት ዓይነት የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ 07/ 04/2012 ዓም 06/05/2012 ዓም ለ30 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከግዢ ክፍል ቁጥር 23 በመምጣት በመዉሰድና በ 30 ቀናት ዉስጥ ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፖሳቁ 328 በእድራሻ በመላክ ወይም ብግንባር በመቅረብ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በስራ ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በማስጋባት መወዳደር ይችላሉ

7 ጨረታዉ በቀን 07/05/2012 ዓ/ም ጠዋት 4:00 ሰዓት የጨረታዉን ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የተሻለ ቢሆንም ግን የመክፈቻዉ ቀን ህዝባዊ በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሰሳይ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰዉ ቦታ ይከፈታል

8 የጨረታ አሸናፊዎች ላሸነፉት ዕቃ ዉል የማሰር (የመግባት) ግደታ አለባቸዉ በገቡበት ዉል መሰረትም ይፈፀማል በጉበት ዉል ሳይፈፀሙ ቢቀሩ በእያንዳንዱ ቀን ከአስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 0.1% መቀጣት ገቢ ይደረጋል ወይም በህግ ይጠየቃል

9  የጨረታ ሰነድ የእያንዳንዱ የተገለጸ  በ 20% ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል

10 ዋጋ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ዉስጥ መሆኑ ማወቅ ይኖርባቸዋል ይህ የቴክኒክና የፋይናንሻል ግምገማዎች ተጠናቅቀዉ አሸናፊዉ እስከ መለየትና ማሰወቅ እንዲሁም የቅሬታ ጊዜ ተጠቃልሎ ካሸናፊዉ ጋር ዉል እስኪታሰር የሚወሰደዉ ጊዜ ማለት ነዉ

11 ተጫራቾች በቀረበዉ ጨረታ ሰነድ አስተያየት ካላቸዉ ከጨረታ መክፈቻዉ ሰዓት በፊት ማቅረብ ይችላሉ በጨረታዉ መክፈቻ ጊዜ ከሆነ ግን ተቀባይነት አይኖረዉም

12 መስሪያ ቤታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

13 በስቶክ (መጋዚን) ቅድሚያ ያለዉ ይመረጣል ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344 40 24 20

መመለስ
የጨረታ ምድብ