የ መቀሌ ማዛጋጃ ቤት ግልጋሎት የሚዉል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:25000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2012 09:00 ከሰአት
  • ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ ግብር ከፈለዉ በዘርፊ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰረተፊኬት ፣ ከጥቅምት ወር ቫት ሪፖርት ያላቸዉ

2 የጨረታ ማስከበርያ ብር 25000.00 ሃያ ኣምስት ሺ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀብ 07/04/2012በ ዓ/ም ጀምሮ ብስራ ሰኣት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ሰነድ ጨረታ መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ ቀን 22/04/2012 ዐዓም 8፡30 ተዘግቶ በዚህ ቀን 9፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት የከፈታል

6 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተም ና ፌርማ ማድረግ ይኖርበታል

7 ፅ/ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራርያ 03 42 41 81 37

መመለስ
የጨረታ ምድብ