ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም
  • የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ታሕሳስ 3, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ ታሕሳስ 10, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ታሕሳስ 10, 2012 04:30 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 በዚህ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆናችሁ

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

5 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁ

6 ሰራተኻ መጓጓዥ መኪና ጨረታዉ ኣሸናፊ ድርጅት ይሆናል

7 ጨረታዉ ቀን 10/04/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ -03 48 99 03 57

መመለስ
የጨረታ ምድብ