የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚካሄዱ ግንባታዎችና ግዥዎች ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን ህዳር 3/2012

ጨረታዉ የሚዘጋብት ቀን 10 ተከታታይ የስናት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ህዳር 30/2012                                                                                                                                                                                                       ግንባታን በተመለከተ 

  1.               
  2. የወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጥገናና እድሳት 
  3. በከለዓት ቀበሌ ባለ 2 መፀዳጃ ቤት መቀመጫ ግንባታ 
  4. የከላይቱ ት/ቤት ጥገና 
  5. የ3 ጤና ጣቢያ ኬላዎች እድሳትና ጥገና 
  6. የ2 ቀበሌዎች የውሃ ማስፋፊያ ስራዎች 

2. ግዥን በተመሰከተ 

  •                                                                                                      2.1 የሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ ዕቃዎች ግዥ 
  • 2.2 የተማሪዎች የፕላዝማ ግዥ 
  • 2.3 የተማሪዎች ወንበር ግዥ 
  • 2.4 የውሃ ፓምፕ ግዥ 
  • 2.5 የሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት 

ከላይ የተገለፀውን የግንባታና የግዥ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተወዳዳሪዎቹም የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1 እስከ 2012 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ

3 ቲን ነምበር (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር) ያላቸው መሆን ይጠበቃል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4 የጨረታውም ሰነድ ህዳር 30/2012 ዓ.የሚከፈት

                             የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት




    መመለስ
    የጨረታ ምድብ
    • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
      • ኮንስትራክሽን (309)
        • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
          • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
            • ግብርና (199)
              • የግንባታ እቃዎች (1273)
                • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                  • ማማከር (41)
                    • ትምህርትና ስልጠና (28)
                      • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                        • ምግብና መጠጥ (183)
                          • እግድ (62)
                            • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                              • ፈርኒቸር (233)
                                • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                  • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                    • ጤና (41)
                                      • የቤት ዕቃዎች (46)
                                        • ኢንሹራንስ (1)
                                          • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                            • መሬትና ሊዝ (3)
                                              • ጥገና (81)
                                                • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                  • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                    • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                      • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                        • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                          • የህትመት ስራዎች (110)
                                                            • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                              • ኪራይ (214)
                                                                • ሽያጭ (337)
                                                                  • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                    • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                      • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                        • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                          • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                            • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                              • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                                • መጋዝን (25)
                                                                                  • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                    • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                      s