ሎት 1 የጥራጥሬ ዓይኖቶች
ሎት 2 የበሬ ስጋ
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች በጨረታው ሊወዳደር ይችላሉ።
1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ን/ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ፣ የቫት ሰርተፍኬት የአቅራቢነት ሰርተፍኬት እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል ።
2 ተጫራቾች ለሚጫቱባቸው ለእያንዳንዳቸው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ስጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሰረት ባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ .
3 ተጫራቾች የሚጫቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል።
4 የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር ቐ ጋር የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ እንዳ-ሽተናይ የ3ኛ ክ/ ጦር ጠ/መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
5 አሸናፊ ተጫራቶች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀምዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡ ያሸነፉትን ዕቃ ስራሳቸው ወጭ በማጓጓዝና በማራገፍ ዕንዳ-ሽተናይ በሚገኘው የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙለ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የሙግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው ።
6 ጨረታው ሕዳር 23 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ፡ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የክ/ጦሩ ግዥ ዴስክ በሚያዘጋጀው ቦታ ይከፈታል ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910947010 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ ፡፡
መመለስ