በዚህም መሰረት
- ተጫራቾች አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የወቅቱን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉ የሚያረጋግጥ ሰነድ የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪየ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀዉን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ጋረንቲ (unconditional Bank guarantee) ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 50 በመክፈልና ከኢንተርፕራይዙ ግዥ ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደት መዉሰድ ይችላሉ
- የጨረታዉ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ወይም በፕ. ሳ .ቁ. 14 መላክ ይችላሉ
- በጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ ተወዳዳሪ ማሸነፍ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት በግንባር ቀርበዉ ዉል ማሰር አለባቸዉ
- ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3 ፡30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ይከፈታል ይሁንና 16ኛ ቀን በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይተላለፋል
- በጨረታዉ አከፋፈት ስነ ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ የመረጣል
- ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆና ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344416727 /0914708379 /0914743961 መጠየቅ ይቻላል
መመለስ