በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር እና ደን ዉጤቶች ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የምግብ እህልና ብጣሪዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 3, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 10, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 10, 2012 04:15 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ የጨረታ ዋጋውን 5% በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3 ጨረታው 10/03/2011ዓ/ም ከሰዓት በኃላ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:15 ይከፈታል

4 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው ኣድራሻ መጠቀም ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ 0923-412132

መመለስ
የጨረታ ምድብ