የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን ሥራዎች የሚውል የትራንስፎርመር ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 29, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 15, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:320.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:20900.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 15, 2012 09:00 ከሰአት
  • ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/
  • Print
  • Pdf

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የትራንስፎርመር ዘይት

በርሚል

250

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት፤ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ያለው መሆን አለበት፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 320.00 /ሶስት መቶ ሃያ ብር/ የማይመለስ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ፡- መቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 01፣
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ብር 20,900.00 /ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ብር/ በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ መሆን ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት ስተለያየ ፖስታ በማሸግ በአንድ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥሩ እና ለሚወዳደሩበት ሎት ቁጥር ምልክት በማድረግ ት/ክ/ኤ/አ/003/2012 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ህዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 01 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉም ሆን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 251-0342406712 መደወል ይችላሉ፡፡

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ