የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት ኣጎልግሎት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምቲ 27, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰሉስ ሕዳር 2, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ ሕዳር 2, 2012 08:30 ከሰአት
  • ናይ ሕትመት ስራሕቲ/
  • Print
  • Pdf

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያዝይዙት ገንዘብ በተጫራቾች የመመርያ ተራ ቁጥር 7.2 እና 7.3 በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን ኣለበት

4 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከጥቅምት 26/02/2012እስከ 02/03/2012 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚቹሉ

5 ጨረታዉ 02/03/2012 ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

6 ፕሮጆክቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

ስልክ ቁጥር 09 11 76 89 02 /09 14 70 90 13 /09 14 40 24 13

መመለስ
የጨረታ ምድብ