በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዩ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የ መኪና ስፔር ብፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናችሁ እንትወዳደሩ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ ጥቅምቲ 26, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምቲ 27, 2012 02:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምቲ 27, 2012 09:00 ከሰአት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • Print
  • Pdf

1 የ2012 ዓም የንግድ ፈቃድ የታደሰ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርቡ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 25/02 /2012 ዓም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋባት ቀን 27/02/2012 ዓም 02:30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 27/02/2012 ዓም 9:00 ሰዓት

መመለስ
የጨረታ ምድብ