በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዩ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የ ህንፃ መሳርያ ብፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናችሁ እንትወዳደሩ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ መስከረም 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 09:00 ከሰአት
  • ህንፃ መሳርሒ/
  • Print
  • Pdf

1 የ2011 ዓም የንግድ ፈቃድ የታደሰ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርቡ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 20/01 /2012 ዓም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋባት ቀን 22/01/2012 ዓም 8:30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 22/01/2012 ዓም 9:00 ሰዓት

መመለስ
የጨረታ ምድብ