በዚህ መሰረት የሚቀጥለዉ መስፈርት የሚያማሉ መወዳደር ይችላሉ
ማንኛዉ በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትነ እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል::
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 14/2/2008 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ከዚሁ በታች ከተጠቀሱት ኣድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::
በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት መደበኛ ግዥ ክፍል
የጨረታ ሰነሳቸዉን ጨረታዉ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከተቻ በተለፀዉ አድራሻችን በመቅረብ ማግኘት ይቻላል
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት ዲክለረሽን የኣቀራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NUMBER) ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
ተጫራቾች ለ ሕተመት ብር 10,000 (ኣስር ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO ) ማስያዝ ይኖርባችዋል::
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን “በሁለት ፖስታ “ኣንድ “ኦርጅናል “እና ሁለት “ኮፒ”በስም የታሸጉ ኢንቨሎፖች እስከ ቀን 2 /03/ 2008 ዓም ከቀኑ 8:45 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::
ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን 2 /03 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል ይከፈታል በተጨማሪ ተጫራቾች ስለ ጨረታ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0344411795 / 0344411794 በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ(Bid Validity Period) ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል
መስረቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፋል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
የትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል
መመለስ