ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ኣጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 15, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 22, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 22, 2011 02:01 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

1 የድርጅቱ 2010-2011 በጀት ዓመት ኣመታዊ የሂሳብ ስራ /ከሓምሌ 1/2010-ሰኔ 30/2011ዓ/ም/

2 በሂሳቡ መዝገቡ ያሉትን እየተንከባለሉ የመጡት ተሰብሳቢና ተከፋይ የማጥራት ስራ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

3 ስለዚህ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች በሰም በታሸገ ፖስታ ለእያንዳንዱ ዋጋውን እስከነቫቱ በግልፅ የሚያሳይ መልኩ ንግድ ፍቃድ ጨምሮ እስከ ሰኔ 22/2011ዓ/ም ዋና ቢሮ በኣካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

4 ከቀን 13-22

መመለስ
የጨረታ ምድብ