የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ እንቨስትመንት ማእከል ባዮጋዝ ዳየጃስተር ለማሰራት ስለፈለገ ቴክኖሎጂው ከመገንባቱ በፊት በዚህ ሞያ የተሰማሩ ባለሞያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአዋጭነት ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 3, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 13, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሐምሌ 13, 2011 09:00 ከሰአት
  • ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/
  • Print
  • Pdf

የትግራይ ልማት ማህበር

Tigrai Development Association

የባዮጋዝ ዳየጃስተር የአዋጭነት ጥናት

(FEASIBILITY STUDY) ማስጠና ይመለከታል

የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ እንቨስትመንት ማእከል ባዮጋዝ ዳየጃስተርለማሰራት ስለፈለገ ቴክኖሎጂው ከመገንባቱ በፊት በዚህ ሞያ የተሰማሩባለሞያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአዋጭነት ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል ::

በዚህ መሰረት፦

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number/ ያላቸው፣

3. አግባብነት ያለው የኣቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

5 ከብሄራዊ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም በቴክናካልና ፋይናንሻል ስልጠና ወስዶ የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል፣

6. የጨረታው ማስከበርያ ዋስትና 5000/አምስት ሺ/ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብይኖርባቸዋል፣

7. ተጫራቾች የጨረታው ሰነደቻቸውን በሁለት የተለያዩ ኤንቨሎፖች የቴክኒካልእና ፋይናንሻል ኦርጅናል ሰነዶች ለያይተው በማሸግማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።በተጨማሪም ከቴክኒክ እና ከፋይናንሻል ሰነድ አንድአንድ ኮፒ በማሸግ ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፣

8. የጨረታው ሰነድ ከ29 /09/2011 ዓ/ም እስከ 13 /10/2011 ዓ/ምየማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) መክፈል መቐለ በሚገኘው ትግራይ ልማትማህበር ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 430 ወይም አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒ አለም ፊትለፊት7 ፎቅ የሚገኘው ህድሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 12 መውሰድ ይችላሉ፣

9. ጨረታው በ13/10/2011 በ8.30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9.00 ተጫራቾችወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በትግራይ ልማት ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል፣

10. አሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር፤-0344406944 መጠየቅ ይቻላል

የትግራይ ልማት ማህበር

መመለስ
የጨረታ ምድብ