በዩ ኤስ ኤ አ ዲ /USAID/ ድጋፍ READ II ፕሮጀክት ድጋፍ መ/ቤታችን Education Development center-EDC ለመጪው ኣንድ ኣመት የየፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን ከተመረጡት ድርጅት እንደኣስፈላገነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ግዜ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 02:01 ጥዋት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • Print
  • Pdf

 1 ስለዚህ ድርጅታችን ለነዚህ ግዢዎች ለኣዲስ ኣበባ፣ ለኣማራ፣ ለትግራይ ክል ቢሮዎች ሲሆን ግዢው የሚፈፀመው በየክልሎች ባሉት ኣቅራቢዎች መሆኑን እንገልፃለን፡፡

2 በዚሁ መሰረት ተጫራቾች በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመገኘት የጨረታውን ዶክመንት ማግኘት ይችላሉ፡፡

3 ማስታወቂያው የሚቆየው 2 ሳምንት ሆኖ የማስገቢያን ግዜ ይጨምራል ፡፡

4 ጨረታው የሚጀምረው ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር +251-118-22-22-98 መደወል ይችላሉ ወይም በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ  II ቅርንጫፍ ቢሮዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ