በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ለፕሮጀክቱ ኮንክሪት የሚያጋጉዙ ከ8ሜ/ኩብ ኮንክሪት እና ከዛ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 7, 2011 09:30 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/
  • Print
  • Pdf

1 በዘርፉ የኣካራይና ተካራይና ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸዉ፤

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 የባለቤትነት መረጋገጫ ሌብሬ ማቅረብ  የሚችል

4 የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ስፖኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 10,0000 /ኣስር ሺ ብር/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ M3/KM ከቫት በፊት የኣንድ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

6 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 07/09/2011 ዓ/ም ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7 ተጫራቾች ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡

8 ሰለሆነም ተጫራቾች ከ 30/08/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 07/09/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመሙላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 07/09/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ኣድራሻ- በመቀሌ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ እንገኛለን፡፡

ስቁ 0986-894632/0930-014651

መመለስ
የጨረታ ምድብ