በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2011 በጀት ዓመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2011 04:30 ጥዋት
  • ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
  • Print
  • Pdf

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2011 በጀት አመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል። 

በዚህም መሰረት ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 

  • የ2011ዓ/ም ዕድሳት የተደረገለት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት መጋቢት ወር የቫት ዲክላሬሽን፣ ቲን ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ኣለባቸው ። 
  • መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት ) ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከ07/08/2011ዓ/ም እስከ 21/8/2011ዓ/ም 11:30 በስራ ሰአት ሰነዱ መግዛት ይችላሉ። 
  • ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 22/08/2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ጠዋት 4:30 ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል። 
  • የጨረታ ማስከበሪያ /ዋስትና/ በተጫራቾች ምርጫ መሰረት ከሚከተሉት ዓይነቶች አንዱ ሊሆን ይችላል። 

ሀ. በህግ ከታወቀ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (un conditional bank guarantee) 

ለ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና 

ሐ. በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ሆኖ ብር 100,500.00 (አንድ መቶ ሺ አምስት መቶ ብር ) ማቅረብ ኣለባቸው። 

  • የሚያስፈልግ የዶክመንት ብዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ ለየብቻቸው በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት፣ በእያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ ፊርማ እና የድርጅቱ ማሕተም ማድረግ ኣለባቸው። 
  • ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ጊዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

አድራሻ:- ትግራይ ብዙሁን መገናኛ ኤጀንሲ መርሲ ትምህርት ቤት አጠገብ ቢሮ ቁጥር:-05 ግዥና ንብረት አስተዳደር 

ስልክ ቁጥር፡- 034-2-40-63-80 

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ 

ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት 

አስተዳደር 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s