የጨረታ መለያ ቁጥር 22/2011
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት (DRDIP) ከዚህ በታች የተጠቀሱት የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ማለትም፡
በግልፅ ጨረታ (NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ ደኩሜንት ለያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከ16/8/2011 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በጨረታው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥሮች 034 440 36 63/ 034 440 43 46 ወይም በፋክስ ቁጥር 034 440 99 71/034 440 36 63 መጠየቅ ይቻላል።
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ
መመለስ