መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 6, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ለ30 ተከታታይ ቀናት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:100000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተጠቀሰም
  • ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ እንዲሁም የታደሰ የኣቅራቢዎች ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የ 6 ወር ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብር 100,000 ማስያዝ የሚችሉ፤

4 ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክሜንት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰአት የግዥ ንኡስ ስራ ሂደት ማስገባት አለባቸው፤

5 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመከፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎ ች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፤

6 ተወዳዳሪዎች በተሰጠው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት የመወዳደሪያ ዋጋቸውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

7 ተወዳዳሪዎች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት እንዲሁም ሌሎች ወጪዎች ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ካልሆን እንዳካተተ ይቅጠራል፤

8 ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ያሸነፉት ንብረት በ90 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

9 የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 /እንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከመስሪያ ቤታችን የግዥ ስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ በስራ ሰአት መግዛት ይችላሉ፤

10 ቢሮው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው እንዲሁም 20% መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፤

11 ማንኛውም ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት ጥያቄያችሁን በፅሑፍ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

12 ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፤

13 በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም፤

ለበለጠ መረጃ በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

ለመቐለ ሆስፒታል በስልክ ቁጥር 09-32-06-35-04 ደውለው

መመለስ
የጨረታ ምድብ