ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ግብር የከፈሉና እና የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
2 ተጫራቾች ከ 26/07/2011ዓ/ም እስከ 10/08/2011ዓ/ም ጅምሮ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት የማይመለስ ብር /ሃምሳ ብር/ 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
3 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 10/08/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።
4 ተጫራቾች ለRed Ash 70000.00 ሺ ብር፣ ለኣሸዋ፣ ጠጠርØ2 3000.00 ሺ ብር፣ለ ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ 3000.00 ሺ ብር፣የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ ሚስማር soft wire 1.5 mm፣ Mold oil 10000.00 ሺ ብር፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ 5000.00 ሺ ብር፣ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማስያዝ አለበት፤
5 አሸናፊዉ የሚሆኑ ተጫራቾች በራሱ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ኣጓጉዞ ቃላሚኖ ት/ቤት ኣካባቢ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ግቢ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
6 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይችላሉ፡፡
መመለስ