ብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ ኣመራር ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሚገኝ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 2011ዓ/ም የታደሰ ፍቃድ ያላቸው በባለሙያ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ መጋቢት 25, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ረቡዕ ሚያዝያ 2, 2011 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:1000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ረቡዕ ሚያዝያ 2, 2011 10:30 ከሰአት
  • ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/
  • Print
  • Pdf

1 መብራህቱ ኣንደር ግራውንድ በመሆኑ ችግሩን ፈትሾ ባለበት እንዲሰራ ማድረግ፤

2 የዘጠኝ መጋዘኞችን የውጭና የውስጥ መብራህቶች እንዲሰራ ማድረግ፤

3 በግቢ ውስጥ ያለው የ18 የመብራህት ባውዛዎች እንዲበሩ ማድረግ፤

4 የ18 የማብራያና ማጥፊያ ከፀሓይና ከዝናብ ለመከላከል በቆርቆሮ፣ በእንጨት ወይም በብረት ኣድርጎ መሰራት፤

5 ስራውን የእጅ ዋጋ /የጉልበት ዋጋ/ መሆኑን እየገለፅን ለስራውን የሚያስፈልግ ማተሪያል እናቀርባለን፤

6 ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በጨረታው ኣይገደድም፤

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፤

1 በኣካል ቦታው ድረስ በመገኘት ከላይ የተጠቀሱ ስራዎችን በማየት የጨረታው መሙላት የሚችል፤

2 ጨረታውን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የሚችል መሆኑን

3 ለጨረታው ማስከበሪያ 1000.00/ኣንድ ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችል፤

4 ጨረታው 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ 10፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተከፍቶ ወዲያውኑ ኣሸናፊ ይገለፃል፡፡

5 ኣሸናፊ የሆነ ባለሙያ ስራውን በኣንድ ወር ውስጥ ሰርቶ ማስረከብ ኣለበት፡፡

ኣድራሻ ዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ ከጉና የብረታ ብረት እና ሲሚንቶ መከፋፈያ ንግድ ሓ/የተ/የግ/ማህበር በስተ ምስራቅ በኩል ብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ ኣመራር ኮሚሽን መቐለ ፅ/ቤት

6 ጨረታው ከ23 እስከ 02/08/2011ዓ/ም ይቆያል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0344-410813/0344-410814 መደወል ይቻላል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ