- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆነ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት፡፡
- ተጫራቹ (Tin) ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስም እንደሚከተለው ማስያዝ የሚችል ይሆናል።
*ሎት 1 የፅህፈት መሳርያ:- 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር ብቻ)
*ሎት 2 ህንፃ መሳርያ:- 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር ብቻ)
*ሎት 3 ደንብ ልብስ:- 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር ብቻ)
*ሎት 4 የኤሌክትሪክ እቃዎች - 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር ብቻ)
- ተጫራቾች የማቅረቢያ /የአቅራቢ ሰርተፍኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዓዲግደራትዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መውሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋው መቅረብ ያለበትደግሞ ከዩኒቨርሲቲው የሚሸጥ ኦርጅናል የመምርያ ሰነድ ማህተም ያለበት ዶክሜንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝየሌለው ዋጋ ብቻ ነው።
- የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል።
- ጨረታው ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ተዘግቶበ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http://www.adu.edu.et ማግኘት ይቻላል።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 034 445 23 18 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
መመለስ