- የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣
- ኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ለ2011 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግከዚህ በታች የተዘረዘረው መስፈርት ያሟሉ ሊወዳደሩ ይጋብዛል፣
- ተጫራቾች የዘመኑ የ2011 ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆን አለባቸው፡
- ተጫራች ቫት የተመዘገበበት ቲን ሰርተፍኬትና ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ፣ ሕዳር/ ታህሳስ 2011ዓ/ም ቫትየከፈለበት /ዲክላሬሽን/ ማቅረብ አለበት።
- ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ- ለሎት-1 ለኤሌክትሮኒክስ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር)፣ ለሎት-2 ለኮንስትራክሽንብር 120,000.00/ አንድ መቶ ሃያ ሺ ብር)፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO በኢትዮጵያብሔራዊ ባንክከተፈቀደላቸወ፡ ከታወቁ ባንኮች የተሰጠ በማንኛውም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፡ ከታወቀ ባንክ ከጨረታው መክፈቱበፊት ማቅረብ /ማስያዝ/ አለባቸው።
- የተዘጋጀው የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከቢሮከቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ትግራይ ክልል የግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሥራ ሂደት ቢሮቁጥር 333 በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል ዋጋ የተሞላበት በማዘጋጀት ይህየጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 19/6/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 6/7/2011 በአካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን
በማስገባት መወዳደር ይቻላል።
- ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 6/7/2011 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 6/7/2011 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ከሰዓት በኋላተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ትግራይ ክልል ይከፈታል።
- ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን
መቐለ ዓዲ ሓቂ ኮምብሌክስ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 333
ፊት ለፊት በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0344403447
ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
መመለስ