የተበዳሪና | ለድርድርማረጋገጫ ንብረትዓይነት | የይዞታ | የቦታ ስፋት | ንብረቶቹ የሚገኙበት | ጨረታው | ጨረታው | የድርድር ጨረታ ደረጃ | ሰዓት | ||
ዞን | ከተማ | ቀበሌ | ||||||||
እዝጊሀሪያ ገ/መድህን | የዳቦመጋገሪያ ድርጅት ሕንፃ እና ማሽነሪዎች | 3598 | 300 | ማዕከላዊ | ዓብ ይ-ዓዲ | 03 | 05/07/2011 ዓ.ም. | የኢትዮጵያ ባንክ መቐለ | ሦስተኛ | 8፡00-10፡00 |
1 ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ዓይነት፣ የሚገዙበትን ዋጋ ፣ ስምና አድራሻውን በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን እስከ መጋቢት 04 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
2 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% /አስር በመቶ / በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 05 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 -10፡00 በዲስትሪክቱ ጽ/ቤት ይካሄዳል።
3 አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ ጨረታውን ላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብወዲያውኑ ይመለሳል።
4 አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ፕሮጀክቱን መረከብ ሲኖርበት፣ ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የጨረታ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
5 ገዢው ንብረቱን /ፕሮጀክቱን/ ስገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% /አሥራ አምስት በመቶ/ መክፈል ይጠበቅበታል።
6 አሸናፊው ንብረቱን /ፕሮጀክቱን/ በከፊል ብድር ለመግዛት ከፈለገ የባንኩን ብድር መስፈርት ማሟላትና ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ቢያንስ 15% /አሥራ አምስት በመቶ/ ቅድሚያ መክፈል ይኖርበታል።
7 ስም ማዛወሪያና በሽያጩ ምክንያት የሚፈለግ ማንኛውም የመንግሥት ክፍያዎች በሙሉ ገዢውይሸፍናል።
8 ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር ሁኔታ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የፕሮጀክት ማስታመሚያና ማገገሚያ ቡድን በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 034-4419016/034-441-0233 ደውሎማግኘት ይቻላል።
9 ፕሮጀክቱን መመልከት የሚፈልግ አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይቻላል።
10 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
መመለስ