ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች
1 በዘርፉ የ2011 ዓ/መ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ኣለባቸው፤ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘውን የፀረ ሙስና ቃል ሚገብቡት ቅፅ Compilance statement ና ሌሎችም ቅፆች ተፈርሞ ማህተም ተደርጎ መቅረብ ይኖርበታል፤
2- ተጫራቾ የመጫረቻ ሰነድ ሲያዘጋጁና ሲያቀርቡ የግድ ሊፈፅማባቸው የሚገቡ ደንቦች፤
1 ሪጅኑ በሁለት ግዜ ጨረታ ኣከፋፈት // ደንብን ሰለሚከተል በመጀመሪያ ቴክኒካል ዋናውን ቅጁ // የኦዲት ሪፖርት፣ የምስጋና ደብዳቤ// የሰው ሃይል እና የማተሪያል ኣቅርቦት ዝርዝር መግለጫ ና ከላይ በተ.ቁ ንኡስ ቁጥር 1 የተገለፁትን መስፈርቶች ጨምሮ መቅረብ ኣለበት፤ ዋጋ በቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ // ላይ ኣይገለፅም፤
2 በዋጋ መወዳደሪያ ላይ ዋጋን በተመለከተ ዋናውን ቅጂ // ለየብቻው የኣንድ ዋጋ ለኣንድ ካሬ ሜትር እንደፍላጎታቸው ለኣንዱ ምድብ ወይም ለሁለቱም ምድብ // ጨረታዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
3 ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000.00 /ሃያ ሺ/ ለያንዳንዱ ምድብ// ስፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ አለባቸዉ፤ በቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ ውስጥ ወይም ለየብቻው ጨረታው በሚከፈትበት ሰኣት የግድ ማቅረብ ኣለባቸው፤
4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል በሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ የካቲት 05 /2011 ዓም ጀምሮ መዉሰድ ይችላሉ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸዉ አዘጋጅተዉ እስክ የካቲት 20 ቀን 2011 ዓም 8:00 ድረስ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ከዚህ በሃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም፤
5 ጨረታዉ የካቲት 20ቀን 2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
6 ኢትዩ ቴሌኮም ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
ስልክ ቁጥር 0344-413134
መመለስ