ተጫራቶች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
1 የኣካራይና ተካራይ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱን በጠየቀው በእስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
4 ተወዳዳሪዎች በቂ ኣቅርቦት ያላቸውና በወቅቱ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፤
5 ተወዳዳሪዎች የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 10000.00 ሺ ብር ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት በቀን ኪራይ ሞሙላት ይኖርባቸዋል።
7 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስተወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 06/06/2011ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8 ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የማይመስ 100.00 (መቶ) በመግዘት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
ስለሆነም ተጫራቾች 29/05/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 06/06/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በፕሮጀክቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው በ06/06/2011 ዓ/ም ከሰዓት 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0930-014651/0986-894632 መደወል ይቻላል
መመለስ