ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 10, 2011 03:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2500.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 10, 2011 03:30 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ እና ለጥሩ ተግባር ማስፈፀም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ CPO ብር 2500 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

2 ሁለም ተጫራቾች ከ 06/05/2011 ዓ/ም እስከ 09/05/2011 ዓ/ም መቐለ ዩኒቨርስቲ (ኣሪድ) ፊት ለፊት በፋብሪካው ቅጥር ግቢ በሚገኘው ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ ካፍቴርያ በመምጣት እና የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

3 ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ያቀረቡ ቅፆች በትክክል እና ስርዝ ድልዝ በሌለበት መሙላት አላበቸዉ እንዲሁም በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የሰነዱ ማሽግያ ፖስታ የተጫራቾች ህጋዊ ማህተም ወይም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል።

4 የጨረታዉ ሳጥን 10/05/2011 ዓ/ም ከቀኑ 3:15 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በሃላ የጨረታ ሰነድ ይዞ የሚመጣ ተጫራች ተቀባይነት አይኖሮዉም።

5 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት 10/05/2011 ዓ/ም ልክ 3:30 ዓም የግዥ እና ክምችት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል ። 

6 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቸ ዋጋ ላይ በመነሳት ዋጋ ማቅረብ አይችሉም

7 ተጫራቾች ለጨረታ በመልክ በመልኩ ዕቃ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ መዝጊያ ቀን ድረስ በፋብሪካዉ ግቢ ዉስጥ መመለከት ይችላሉ ለጨረታ የቀረበዉ ዕቃ ድርጅቱ የመደበዉ ሠራተኛ ለተጫራቾች ያሳያል ተገቢዉ ማብራሪያ ይሰጣል።

8 ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ተጫረቾች ማሸነፋቸዉ ከተገለፀበት ግዜ በሁለት ቀናት ዉስጥ ያሸነፉትን ዋጋ ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ንብረቱ በ10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ማንስት ግዴታ ይኖባቸዋል ይሀ ሳይሆን ሲቀር ለያንዳንዱ ቀን በጨረታዉ ላይ ብር 2% የመጋዘን ኪራይ ይከፍላል

9 በዚህ ጨረታ የቀረቡ እቃዎች ብዛታቸዉ ጨምሮ ቢገኙ አሸናፊ መጠን ክፍያ ፈፅሞ ሊወስድ ይችላል

10 ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ጠቅላላ ዋጋዉ ስሌት ስህተት ቢኖረዉ በኣቀረቡት የነጠላ ዋጋ መሰረት ተባዝቶ የሚገኘዉ ጠቅላላ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረዉም።

11 በጨረታዉ አሸናፊ ላልሆኑ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ የጨረታዉ አሸናፊ እንደታወቀ ይመለስላቸዋል።

የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ 0914-731556/ 0913-377007 ደዉለዉ ይጠይቁ

መመለስ
የጨረታ ምድብ