በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ለ20 ተከታታይ ቀናት የጨረታ መዝጊያ ሰዓት አልተጠቀሰም
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተጠቀሰም
  • ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/
  • Print
  • Pdf

1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. የታደሰ የአቅራቢዎች ሠርተፍኬት ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው

4. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፈኬት

5 ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ 50,000.00

6 ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ፋይናንሻል እና ቴከነካል ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሥራ ሰዓት የግዢ ሥራ ሂደት ማስገባት አለባቸው።

7 ጨረታው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

8 እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎችን በሙሉበሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፡፡

9 ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ ሁሉም በ90 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10  የጨረታ ስነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከትግራይ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ቢሮ የግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

11 ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፡፡

12 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲሁም 20 %መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፡፡

13 ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

14 ኢንስቲትዩት ምርምር ጤና ስ.ቁ 03-42-41-95 37/0910385045 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ