በዚህ መሠረት፡-
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ዲክለር፣ የቲን የምዝገባ፣የዕቃው አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝየሚችል።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 100.00 የማይመለስ በመክፈል ከትግራይ ክልል መንገድሥራዎች ኢንተርፕራይዝ መቐለ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ ለተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 14 መላክ ይችላሉ።
- በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተወዳዳሪ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ወይምUnconditional Bank Guarantee በመያዝ በግንባር ቀርበው ውል መፈፀም የሚችሉ።
- ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይሸጋገራል።
- በጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙ ይመረጣል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-
በስልክ ቁጥር ፡-034 441 6727/ 0933081061/ 034 550 0011 መጠየቅ ይቻላል
ፖ.ሳ.ቁ. 14 ፋክስ ቁጥር 034 440 44 77/ 034 441 75 48
መቐሌ ኢንተርፕራይዝ
የትግራይ ክልል ስራዎች መንገድ ኢንተርፕራይዝ
መመለስ