የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ከሚሰራቸው የተለያዩ ስራዎች ማለት Supply and implantation of data center system components and video conference service materials ,Supply, installation and configuration of Network infrastrucre for sector office ,Supply video conference and Network materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሎት አንድና ሁለት ለመግዛትና ለማሰራት፣ ለሎት ሶስት ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘተዘረው መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል
  • ለሎት -1/Lot-1/ Supply and implantation of data Enter system components and video conference service materials
  • ለሎት -2/Lot-2/ Supply, installation and configuration of Network infrastrucre for sector office
  • ለሎት -3/Lot-3/  Supply video conference and Network materials for TPLE

በሃገር አቀፍ ደረጃ ኣጫርተን ለ2011በጀት ዓመት በሃገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሎት አንድና ሁለት ለመግዛትና ለማሰራት፣ ለሎት ሶስት ለመግዛት  ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘተዘረው መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል፡፡  

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የ2010 ዓ/ም ግብር  የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆን  አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ቫት የተመዘገቡበት ቲን ሰርተፊኬትና ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ፣ማስረጃ፣ የጥቅምት/ኅዳር 2011 ዓ.ም. ቫት የከፈሉበት /ዲክለሬሽንየ ማቅረብ አለበት፡፡ከፈለበት
  3. የጨረታ አሸናፊ በ 3 ቀን ውስጥ በመቅረብ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት(ማሰር) ግዴታ አለባቸው፣
  4. የተዘጋጀው የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የጨረታ ዶክመንት ሎት /Lot/ የማይመለስ ብር  100.00(አንድመቶ ብር) በመክፈል  በትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ በግዥ ፋይናንስና ንብረትአስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ከ2-20 በመቅረብ በገዛችሁበት ሰነድ ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ አንድኦርጅናል ከአንድ ኮፒ ዋጋ የተሞላበት በማዘጋጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ12/4/2011 ዓ.ም ጀምሮእስከ 7/5/2011 ዓ.ም በኣካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት መወዳደር ይቻላል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስበሪያ ለሎት-1 /lot-1/20000  ሃያ ሺህ ብር /ለሎት-2 / lot-2/10000  /አስር ሺህ ብር/ ለሎት-3 / lot-3/15000  /አስራ አምስት ሺህ ብር/በባንክ የተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡
  6. በእያንዳንዱ የዋጋ ማቅረቢያ የቀረበው ዋጋ አንድ ተጫራች አሸናፊ ካልሆነ በድምር የቀረበ ዋጋ በማወዳደር አሸናፊይለያል።
  7. ተጫራቾች ለሎት1/Lot-1/ በተመሳሳይ ስራ\ ከአራት ዓመት በላይ የስራ አገልግሎት የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል።
  8. ተጫራቾች ስራውን ሰርተው ከጨረሱ በኋላ ድጋፍና ዋስትና መስጠት የሚችል
  9. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት ዝርዝር  የሥራው ሁኔታና የማቴሪያን ስፔስፌኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘው ዶክመንት ማየት ይችላሉ፡፡
  10. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን በ7/5/2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት  ከሰዓት በኋላ ተጫራቾ ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት በትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ይከፈታል፡፡
  11. መስሪያ ቤችን ቸረታው ከተከፈተ በኋላ ከቀረበው ጠቅላላ የአገልግሎና ማቴሪያል ዋጋ እንደአስፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላሉ፡፡
  12. ኤጀንሲያችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን መቀሌ ዓዲ ሐቂ ደጀን ቢሮ-  ቢሮ ቁጥር 2-20       ፊት ለፊት ከትግራይ ክልል ምክር ቤት ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር

 0342 400527 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ