በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 09:30 ከሰአት
  • ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ /
  • Print
  • Pdf

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱን በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

4 ተወዳደሪዎች በቂ ኣቅርቦት ያላቸውና በወቅቱ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፤

5 የትራንስፖርት ኣገልግሎት ፕሮጀክቱ ይሸፈናል።

6 ተወዳዳሪዎች የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም በተዘጋጀ ብር 10000.00 (ኣስር ሺ ብር) ማቅረብ ይኖረባቸዋል።

7 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ከቫት በፊት የኣንድ ፣ በፓኬት ወይም በእሽግ ( ሪም) ሞሙላት ይኖርባቸዋል።

8 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታቂያ ከወጣበት ጀምሮ እሰከ 11/04/2011 ከቀኑ 8:30 ሰዓት በ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዩሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9 ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘዉ የኣቶ የዉሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንድኛ ፎቅ በዋናዉ የጅሮጀክት ቢሮ በሚገኘዉ የማይመለስ ብር 100.00(ኣንድ መቶ ብር) በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።

10 ፕሮጀክቱ ኣጠቃላይ ግዥ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላሉ።

11 ሰለሆነም ተጫራቾች በ 04/04/2011ዓ/ም ጀምሮ እስክ 11/04/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ሲሆን ዋጋ በመሙላት ፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ መሆን እየገለፅን ጨረታዉ በ11/04/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ 9:30 ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

9 ድርጅቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሽ በመቀሌ 05 ክ / ከተማ ሰሜን የኢትይጰያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት የኣቶ የዉሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንድኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0930-014651/ 0986-894632

መመለስ
የጨረታ ምድብ