የሰሜን ዕዝ ደረጃ-3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎቹ አገልግሎት የሚውሉ፡- የተለያዩ ቀለቦችን (የምግብ ዓይነቶች)፣ጥራጥሬና የባልትና ውጤቶች፣ አልባሳት እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:በየሎቱ የተለያየ ነው
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 04:00 ጥዋት
  • ኣቅርቦት ምግቢ / ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
  • Print
  • Pdf

ቁጥር 02/2011

 የሰሜን ዕዝ ደረጃ-3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎቹ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የተለያዩ ቀለቦችን (የምግብ ዓይነቶች)፣ጥራጥሬና የባልትና ውጤቶች
  2. አልባሳት እና ጫማዎች  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸውየተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችንይጋብዛል።

  ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ፍላጎት የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር ብቻ)  እንዲሁምለጨረታ ስነ-ስርዓት ማስከበሪያ በCPO ብር  ለአልባሳትና ጫማዎች 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)  ለምግብ ዓይነቶች ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) ብቻ ስያዝ የሚችል ዘወትር በስራ ሰዓት በሰሜን ዕዝ ደ/3 ሆስፒታልግዥ ዴስክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት የምትችሉመሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ታህሳስ 19 ቀን 2011 . ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 400ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

  መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።



ለበለጠ መረጃ፡-

 ስልክ ቁጥር 0920 42 68 02 +251-3424 18611

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ 

ደረጃ-3 ሆስፒታል

መመለስ
የጨረታ ምድብ