መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ሰራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

 1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ

2 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ

4 ለያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 3000.00 ከጨረታው ጋር ኣያያዘው ማቅረብ የሚችሉ

5 ተጫራች በጨረታው ኣሸናፊ መሆኑ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በኣምስት ወራት ውስጥ በኢንተርፕራየዙ ቢሮ በመገኘት ውል ማሰርኛ ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ኣለበት።

6 አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ንብረቱ በ10 ቀን ዉስጥ በራሳቸዉ ትራንስፖርት መቐለ ዩኒቨርሰቲ እንዳየሱስ ግቢ ወደ ሚገኘዉ የኢንተርፕራይዙ ቢሮ ማቅረብ የሚችሉበመገኘት ውል ማሰርና ከውል ጠቀላላ ዋጋ ማስከበሪያ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ በንክ የተረጋገጠ ቼክ ማሰያዝ ኣለበት።

6 የተዘጋጀዉን ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፐስፊኬሽን ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ የኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ክፍል ጰጉሜ 5 2010 ዓ/ም ጀምሮ ብር 20.00 በመክፈል መዉሰድ የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁ ለጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ ሳጥን በጨረታዉ ቀናት ማስገባት አለባችሁ

7 ጨረታዉ 05/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 16/02/2011 ዓ/ም ከሰዓት ልክ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 16/02/2011ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከቀኑ 9:30 ይከፈታል

8 ኢንተርፕራይዙ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0348-409776/0935-406090 ደውሎው መጠየቅ ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ