ጎዳ ጠርሙዝና ብርጭቆ ኣ.ማ በዕዳጋ ሓሙስ ኣካባቢ እያስገነባ ላለው ፋብሪካ ጊዚያዊ መጋዘን በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25000.00
  • ቦታ: ዕዳጋ ሓሙስ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 08:30 ከሰአት
  • መጋዝን
  • Print
  • Pdf

1 ህጋዊ ለ2010ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቲን ያላቸው

3 ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ የኮንስትራክሽን ፍቃድ ያላቸው

4 ቫት የተመዘገቡና የነሃሴ ወር ድክሌር ያደረጉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ኣራት የስራ ቀናት ቅዳሜም ጨምሮ ኣስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ መቐለ ጋራድ ህንፃ 1 ፎቅ ከሚገኘው ቢሮያችን የማይመለስ ብር 100(መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

6 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25000 በሲፐኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኣንድ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀውን ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 05/02/2011ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ይከፈታል።

8 ኣክስዮን ማሕበሩ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s