በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች፣ የውሃ ማጣሪያ ማሽን፣ የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመካኒካል ኤሌክትሪክ ጥገና እና ሰርቪስ ማድረግ (HVAC PREVENTIVE MAINTENANCE WORKS)፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • ሎት 1. የላብራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች
  • ሎት 2. የውሃ ማጣሪ ያማሽን
  • ሎት 3.የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች
  • ሎት 4. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 5. የመካኒካኒል ኤሌክትሪክ ጥገና እና ሰርቪስ ማድረግ (HVAC PREVENTIVE MAINTENANCE WORKS)
  • ሎት 6. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች   

1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣ 2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ማቅረብ አለባቸው፣ 3 የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፍኬት ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው፣ 4 ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣ 5 ከሎት 2-6 ለተጠቀሱ የስራ ዘርፎች ተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ አለባቸው፣ ዕቃዎች፣

6 N.B የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለላብራቶሪ መሳሪያዎች ዕቃዎች ብቻ ነው።

7 ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ብር ሎት 1. የላብራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች 50,000 ሎት 2. የውሃ ማጣሪያ ማሽን 5,000 ሎት 3. የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች 5,000 ሎት 4. የፅዳት ዕቃዎች 5,000 ሎት 5. የመካኒካል ኤሌክትሪክ ጥገና እና ሰርቪስ ማድረግ (HVAC PREVENTIVE MAINTENANCE WORKS/15,000 ሎት 6. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች 15,000 ማስያዝ አለባቸው፣ 

8 ተወዳዳሪዎች ለላብራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች እና የውሃ ማጣሪያ ማሽን የጨረታውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሌሎች የስራ ዘርፍ ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ዶክሜንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የግዢ ስራ ሂደት ማስገባት አለባቸው፣ 

9 ጨረታው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፣ 

10 ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ ሁሉም በ60 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣ 

11 የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ከፍለው ከትግራይ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፣ 

12 ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት(BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፣ 

13 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ፡- የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ኢንስቲትዩት ምርምር ጤና ስልክ ቁጥር 0342 41 37 95 ሞባይል 0910 38 50 45 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ