መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ /የተ /የግ ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች እና የፅህፈት መስርያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እናከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉኩባነያችን ይጋብዛል የጨረታመስፈርት 1. ተጫራቾች ቫት (VAT) ተመዝጋቢእና የ 2006 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ :: 2. ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዝርዝር የ ጨረታ ሰነድ ከ 05/06/2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 17 /06 /2014 እ.ኤ.አ ከ መቐለ ዋና መስራያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ :: 3 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውያ ከወጣበት ከ 05/06/2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 17 /06 /2014 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ከ መቐለ መስፍን ዋና መስራያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባትይኖርባችዋል :: 4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለአገልግሎት ዕቃዎች ብር 5, 000.00 (አምስት ሺ ብር ) እንዲሁም ለ የፅህፈት መስርያዎች 10,000.00 ( አስር ሺ ብር) ሲፒኦ ( CPO) በሰም በታሸገ ፖስታ ከ ጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸዉ በ ፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ( CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም:: 5 ጨረታዉ 17/06 / 2014 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ዕለት 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል :: 6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል:: 7 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መዉረጃ ያካተተ መሆን አለበት አሽናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሸንፈዉ የግጂ ማዘጃ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ከ 5 - 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል :: 8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም :: 9 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም :: 10 ተጫራቶች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስርያ ቤት መቐለ ድርጅት መጥተዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት አንድ ስምንት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል:: 11 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነዉ :: አድራሻ መቐለ ስልክ +251 – 344402017 ፋክስ +251- 344406225
መመለስ