ተቁ | የስራዉ ዓይነታ | መጠን | የኣንድ ኩንታል ዋጋ |
1 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ | ኣይሱዙ (50ኩንታል) | |
2 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ- ገላን | ኣይሱዙ (50ኩንታል) | |
3 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ | ኤፍ ኤስ አር (90ኩንታል) | |
4 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-ገላን | ኤፍ ኤስ አር(90ኩንታል) | |
5 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ | ትራክ ትረይለር (400ኩንታል) | |
6 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-ገላን | ትራክ ትረይለር (400ኩንታል) | |
7 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ | ሃይቤድ (400ኩንታል) | |
8 | የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-ገላን | ሃይቤድ (400ኩንታል) |
1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ : የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር: የታደሰ ሊብሬ እና የኢንሹራንስ መድን ኦርጀናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ አቅርቦት መምርያ ወይም ከ አ/አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::
2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 29/8/2018 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 18/09/2018 እ.ኤ.አከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ለአይሱዙ ብር 8,000.00(ስምንት ሺ ብር) : ለኤፍ ኤ ር ብር 10,000.00(ዓስር ሺ ብር) እንዲሁም ለትራክ ትረይለር እና ለሃይቤድ ብር 15,000.00 (ዓስር አምስት ሺ ብር)በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም::
4 ጨረታዉ 18/09/2018 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 22/12/2016 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ለመኪናዉ የሚስፈልጉ ነዳጅና ሌሎች ወጪዎች ያጠቃለለ መሆን አለበት
6 ተጫራቾች ጨረታዉን አሸንፈዉ ዉል ከፈፀሙበት ቀን ጅምሮ ስራዉን መጀመር ይኖርባችዋል ይህ ካልሆን ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅታችን ሌላ ኣማረጭ ይወስዳል
7 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም
8 አሸናፊዉ ተጫራች ድርጅቱ ተጨማሪ መኪና በሚስፈልግበት ግዜ ባሸነፉት ዋጋ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ
9 አሸናፊዉ ተጫራች ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ዉል አስረዉ ስራዉን ይጀምረል
10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻመቐለስልክ + 0930 413111 ፋክስ+ 251-344406225 / አዲስአበባስልክ +251- 114708287 ፋክስ +251- 11470963
መመለስ