ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2011ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ ፡ ሎት ሁለት የፅዳት እቃዎች ፡ ሎት ሰወስት የፅህፈት መሣሪያ ፡ ሎት ኣራት ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ፡ ሎት ኣምስት የታሸገ ዉሃ ፡ሎት ሰባት ነዳጅና ዘይት ፡ ሎት ስምንት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 8/12/2010 ዓም

1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት

4 ተጫራቾች ቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል

5 ለጨረታ ማስከበሪያ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ 100000 ፡ ሎት ሁለት የፅዳት እቃዎች 50000 ፡ ሎት ሰወስት የፅህፈት መሣሪያ 50000 ፡ ሎት ኣራት ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ 150000 ፡ ሎት ኣምስት የታሸገ ዉሃ 50000 ፡ሎት ሰባት ነዳጅና ዘይት 50000፡ ሎት ስምንት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 100000 በኣዲግራት ዩኒቨርሰቲ ማስያዝ የሚችል

6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የኣቅራቢ ሰርትፍኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነደ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መዉሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋዉ ማቅረብ ያለበት ደግሞ ከዪኒቨርሲቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል የመመሪያ ሰነድ ማህተም ያለበት ዶክመንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለዉ ዋጋ ብቻ ነዉ

8 የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል

9 ጨረታዉ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16 ኛዉ የስራ ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

10 ዝርዝር ስፔስፍኬሽን በድረ ገፅhttp://www.adu.edu.etማገኘት ይቻላል

11 ዪኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቅጥር 034 445 23 18 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s