ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎች የሁኑ የኪስ ካላንደር :ኣጃንዳ : የጠረጰዛ ካላደርና ፓዶች በግልፅ ጨረታ ኣወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዚሁ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታማሉ መወዳደር ወይም መጫረት የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን::
1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ የ 2007 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ መሆናችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ::
2 ተጫራቾች ከምታቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የምትችሉ::
3 የጨረታዉ ደኩመንት በፖስታ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን የሚደረገዉ ይህ ማስታዊያ ከወጣበት ቀን ግንበት 21/2007 ዓም እስከ ግንበት 28/2007 ዓ/ም ሁሉ ጊዜ በስራ ሰዓት ባለዉ ጊዜ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆናችሁ::
4 ጨረታዉ ከተከፈተበት ግንበት 28/2007 ዓም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ደደቢት ማ/ፋይናንስ መቀለ በሚገኘዉ ዋናዉ መ/ቤታችን ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኝበት ይከፈታል
5 ዝርዝር የጨረታ ደኩመንት ብር 50.00 በመክፈል በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 መግዛት እንደምትችሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደዉለዉ ማረጋገጥ የምትችሉ እንደሆናችሁን እናሳስባለን::
6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተሸበቀ ነዉ::
መመለስ