ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ አሸዋ በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 17, 2010 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 3, 2010 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:15000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 3, 2010 07:30 ከሰአት
  • መኽዝን/
  • Print
  • Pdf

ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልግ አሸዋ በላብራቶሪ ተመርምሮ ያለፈ ብዛት = 20,000 ሜ3

ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት ከ 13/08/2010 ዓም እስከ 3/09/2010 ዓም ለተካታታይ ሃያ ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን ሁሉ ግዜ በስራ ሰዓት እንዳባሸለማ በሚገኘዉ የሱር ኮንስትርክሽን ፒቪስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ በብር 100 በመክፈል መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታማሉ የኣሸዋ ቅራቢዎች የኣንድ ዋጋ ከነትራንስፖርቱ እንደዲሁም የማጫኛ ዋጋ ጭምር በሞምላትና ፕሮጀክሩ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን

1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር የኣቅራቢነት/ዘርፍ/ ፍቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ እና የመጋቢት ወር የቫት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች ክብ ማህተም ያለዉ ሙሉ ኣድራሻቸዉና ስልክ ቁጥራቸዉ መግለፅ ይጠበቅበታል

4 በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን አለበት

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት አሸዋ በጨረታዉ ሰነድ የተገለፀዉ የጥራት መስፈትሮች የሚያሞላና በላብራቶሪ ተመርምሮ የለፈ መሆን ይኖርበታል

6 የጨረታዉ አሸናፊ ታዉቆ ዉል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ የሚያስፈልገዉን ብዛት በዉሉ መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል

7 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 /ኣንድ መቶ ኣምሳ ሺ/ ሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ በሱር ኮንስትራክሽን ሃላ የተ የግል ማሀበር ፒቪሲ ፕሮጀከት ስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

8 ጨረታዉ የሚዘገባት ቀን 3/09/2010 ዓም ከቀኑ ልክ 7:00 ሰዓት ሲሆን ጨረታወ የሚከፈትበት ከቀኑ 7:30 ሰዓት ላይ በመቀሌ ሱት ኮንስተራክሽን ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሲሆን ሆኖም ግን ሰነድ አማልቶ በጨረታዉ ተጫራቾች ያልተገኙት እንዳሉ ተደርጎ ይወሰዳል ይከፈታል

9 ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

10 ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ለሚፈልጉ በስልክ ቁጥር 09 82 22 46 65 / 0912049504 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ