ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 30/6/2010
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 16ኛዉ ቀን
1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና ናሙና መሠረት ማቅረብ የሚችል
3 የተጫማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
ምድብ | የጨረታ አይነት | የጨረታ ማስከበሪያ | ደረጃ |
ሎት - 1 | Geotechnical investigation using core drilling machine | 20,000.00 | |
ሎት - 2 | የሰራተኛ የደንብ ልብስ | 50,000.00 | |
ሎት - 3 | የፅዳት እቃዎች | 50,000.00 | |
ሎት - 4 | የህትመት ዉጤቶች እና የህትመት አገልግሎት | 70,000.00 | |
ሎት 5 | የመስተንግዶ አገልገሎት | 50,000.00 | |
ሎት 6 | ንፁህ ዉሃ መጠጥ አቅርቦት | 60,000.00 | |
ሎት 7 | የታሸገ ዉሃ ኣቅርቦት | 50,000.00 | |
ሎት 8 | የፅዳት ስራ አገልግልት | 100,000.00 | |
ሎት 9 | የጥበቃ ስራ አገልግሎት | 100,000.00 | |
ሎት 10 | የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት | 100,000.00 | |
ሎት 11 | የተሽከርካሪ ጎማ | 50,000.00 |
4 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
5 ማንኛዉም ተጫራች ለህንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ
5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል
6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
7 ጨረታ ከወጣበት በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል
8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 934 441 47 84/ 0914727448 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽቤት ቢሮ ቁጥር C21-201 : ፓሳቁ 231 እንዳየሱስ ግቢ መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ
መመለስ