ኩባንያችን ኦሮምያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በተለያዩ ጊዜ በኣደጋ ምክንያት ጉዳት ከደረሰባቸዉ የደንበኞች ተሽከረካሪ የተረከባቸዉን የተሽከርካሪ አካለት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

1 ስለሆነም ማንኛዉም ተጫራች ይህንን ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ የካቲት 10 ቀን 2010 ዓም ጁብሩክ ከኦሮሚያ ኢንተረናሽናል ባንከ ጎን ከሚገኘዉ የመቐለ ቅርንጫፍ ቢሮኣችን ማስገባት ይቻላል

2 የጨረታዉን መነሻ ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት 6000 ሲሆን በባንክ ክፍያ ማዘዥ ብር 1000 በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስጋበት ይችላል

3 ጨረታዉ የካቲት 10 ቀን 2010 ዓም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

4 ተጫራቾች ላሸነፉት ዕቃ አሸናፊዉ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5ተ ተከታታይ ቀናት ክፍያ ፈፅሞ ንብረቱ ካልተረከበ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታዉ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

5 እቃዎቹ መደብር 05 በሚገኘዉ መጋዘናችን መመልከት ይቻላል

6 ኩባንያዉ የተሸላ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ለተጫመሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344 40 83 71 በመደወል ማነጋገር ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (631)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s