በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለቶዩታ :ቮልቮና: መርሰደስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ አዲስ የመለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 1, 2010 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰሉስ የካቲት 13, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ የካቲት 13, 2010 10:00 ከሰአት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • Print
  • Pdf

ስለሆነም በግልም ይሁን በድርጅት በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በግል ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወረቀት በድርጅት ከሆነም የድርጅታችሁ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ በማቅረብ

1 የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 29/5/2010እስከ 13/6/2010 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ

2 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 13/6/2010ዓ/ም ሰዓት 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል

3 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 13/6/2010ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 10,000 /ኣስር ሽህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም

5 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ ክፍያዉን በመፈፀም ያሸነፉትን እቃ ማንሳት ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡዋቸዉ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ወዘተ መረጃዎች ለማንበብ ስለሚየስቸግር መቅረብ ያለባቸዉ በኣንድ ወረቀት ሳይሆን ለየብቻቸዉ ራሳቸዉ ችለዉ መሆን አለበት

7 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ