የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳርያ ዕቃዎች በግፅ ጨረታ ቁጥር 3 2010 ዓም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 5, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:30.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 21, 2010 04:30 ጥዋት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያዎችን ሲያቀርቡ በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት የኣቅራቢነት የመስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሁም ወቅታዊ ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ ጥር 3/2010 ዓም እስክ ጥር 21/2010 ዓም የማይመለስ 30 ብር በመክፈል ከትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ፋይናንስ ግዥ ንብረት ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 09 መግዛት ይችላሉ

3 ተጫራቾች የጨረታዉን ማስከበሪያ ዋስትና 5000 በባንክ የተመሰከረት ስፒኦ ቢድ ቦንድ ጥሬ ገንዝብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ዋናዉንና ኮፒ ለየብቻዉ በስም በታሐገ ኤንቨሎፕ ማቅረበ ይኖርባቸዋል

5 አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነት በተገለፀላቸዉ ከ5 የሥራ ቀናት በሃላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ያሐነፋት ጠቅላላ ዋጋ 10 ሚእታዊ የዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ቀርበዉ ዉል መፈፀም አለባቸዉ

6 ተጫራቾች በጨረታዉ ያሸነፋችሁትን ንብረት ዉል ከተፈፀመበት በ30 ተከታታይ ቀኖች ንብረቱን ወደ መጋዝን ማስረከብ ይጠበቅባችዋል

7 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጥር 21/2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታ

8 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ማንኛዉም ተጫራቾች ለጨረታዉ ብቁ የሚሆነዉ በዝርዝር የተቀመጠዉን የጨረታ መመሪያ ሲያሞላ እና በጨረታ መመሪያዉ መሰረት ሲያቀርቡ ነዉ የጨረታ መመሪያ ያላማላ ተጫራቾች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታዉ ዉድድር ዉጪ ይሆናል

10 የጨረታዉ ተሳታፊዎች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0344 402801/0342407026 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ኣድራሻ : መቀሌ ዒላላ ችግኝ ጣብያ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ