ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 16, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 16, 2010 06:00 ከሰአት
  • ማሽነሪ ክራይ/
  • Print
  • Pdf
  • ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀዉን መመዘኛ የምታማሉ አካራዩች ሎደሩ ለሰዓት የምታከራዩበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በሃላ በመጥቀስ መወዳደር ትችላላቹ

1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸሁ

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

5 በጣም ጥሩ የሆነ አቅም ያለዉ 3m3 መጫን የሚችል ሎደር ማቅረብ የምትችሉ

6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 16/04/2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን 16/04/2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል

7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0910280150/0348990357 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

Â

መመለስ
የጨረታ ምድብ