የጨረታ ማስታወቂያ
መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለሚሰራዉ የዉስጥ ኮንክሪት መንገድ ስራ(Internal Concrete works with in Messebo Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-5 RC- 5 ወይም BC -5 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባነያችንይጋብዛል::
የጨረታመስፈርት
1 ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢእና የ2006 ዓ/ም የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉመሆነ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾችየማይመለስአንድየታደሰየንግድፈቃድናየግብርከፋይምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒበማያያዝየጨረታዋጋበሰምበታሸገፖስታይህማስታውቅያከወጣበት ከ25/02/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮእስከ 05/03/2014 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት (ከሳትበሆላ) መቐለዋናመስራያቤትወይምአዲስአበባ ቅርንጫፍመስራያቤትለዙተብሎበተዘጋጀየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባችዋል::
3 ተጫራቾችየጨረታማስከበርያCPO ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ ብር) በስምበታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋርማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ( CPO)ወይምጥሬገንዘብተቀባይነትየለዉም::
4ጨረታዉ25/08/2014እ.ኤ.አከሳትበሆላከቀኑ8:00ሰዓትተዘግቶበ26/08/2014 እ.ኤ.አከሳትበሆላከቀኑ 8:30ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበትበመቐለመስፍንዋናመ/ቤትበሚገኝ የስብስባአዳራሽ የሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታል::የስራዉዝርዝርከፈለጉየማይመለስብር100 (አንድመቶብር)በመክፈልከመቐለዋናዉቢሮወይምከአዲስአበባቅርንጫፍቢሮመዉሰድይችላል::
5ተጫራቾቸየሚያስገቡትዋጋቫት(VAT)ጨምሮመሆኑናአለመሆኑንበግልፅመጠቀስአለበት ::ይህካልሆነያስገቡትዋጋቫት (VAT)እንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል::
6 ተጫራቶችየሚያስገቡትዋጋለስራዉየሚያስፈልጉሁሉ (የሰዉሃይል"ማሽነሪና"የግንባታማተርያል) ያጠቃለለ ሲሆን ስሚንቶ እና LW + Additive Chemical ብቻ አሰሪ መስርያ ቤቱ የሚቀርብ ይሆናል የሚቀርብ ይሆናል::
7 ጨረታዉንአሽንፈዉዉልፈፅመዉሳይትከተረከቡበትዕለትጀምሮ በ80ቀናት ዉስጥስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብአለባቸዉ :: ይህካልሆነግንለጨረታማስከበርያይስያዙትብርለድርጅቱገቢሁኖድርጅቱሌላአማራጭይወስዳል::
8 ተጫራቶች ለጨረታአንድኦርጅናልናአንድኮፒ የቴክኒካልእናፋይናንሽያልፕሮፖዛልሰነድ
ለየብቻአሽገዉማስገባትአለባቸዉ::
9 ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::
10 ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም::
11 ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::
አድራሻ
አዲስአበባመቐለ
ስልክ +251- 116298563 ስልክ + 251- 344402017
ፋክስ +251- 116298560 ፋክስ+ 251-344406225

መመለስ